9.1 Auto Scan
Menu → Scan → Auto
ፈጣን
አልፎ አልፎ ቻናል ይመርጣል
9.2 Manual Scan
Frequency በእጅ በማስገባት
ትክክለኛ
ለጀማሪ ይመከራል
9.3 Blind Scan
- ሁሉንም TP ይፈልጋል
- ጊዜ ይወስዳል
- ሙሉ ቻናል ያገኛል
Auto Scan, Manual Scan, እና Blind Scan ሶስቱም በሳተላይት ሬሲቨር
ላይ ቻናሎችን ለመፈለግ የሚጠቅሙ ዘዴዎች ሲሆኑ
አንድነታቸው ሁሉም የሳተላይት ሲግናልን
በመጠቀም ቻናል ማግኘት ነው፤ ልዩነታቸው
ግን Auto Scan በሬሲቨሩ ውስጥ ቀድሞ
የተቀመጡ ፍሪኬንሲዎችን በራሱ ይፈልጋል እና
ፈጣን ነው፣ Manual Scan ደግሞ ፍሪኬንሲ፣
Symbol Rate እና Polarization በእጅ
በመግባት ትክክለኛ ቻናል ለመፈለግ ይጠቅማል፣
Blind Scan ግን ምንም ፍሪኬንሲ ሳይገባ
ሳተላይቱ ላይ ያሉ ሁሉንም ሲግናሎች በሙሉ
ይፈትሻል እና አዲስ ወይም ያልተመዘገቡ ቻናሎችን
ለማግኘት በጣም ይጠቅማል።
9.4 Channel Editing
- Delete – ያልፈለጉትን
- Rename – ስም ቀይር
- Move – ቦታ ቀይር
9.5 Favorite List
- Sports
- News
- Kids
- Local Channels 👉 ደንበኛ ይወዳል 😄